የአዲስ አበባ ቁራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የአዲስ አበባ ቁራዎች ድርጅት
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቁራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች:-
- የተሽከርካሪዎቹን ሁኔታ በድርጅቱ በመገኘት ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታ ሰዓት ድረስ ማየት ይቻላል::
- የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ/ ተሽከርካሪዎቹን ከተ.እ.ታ በፊት የሚገዙበትን ዋጋ 10% ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፊት በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ማድረግ ወይም በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል::
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይቻላል::
- የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት::
- ጨረታው ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:15 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር:- 01114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
የአዲስ አበባ ቁራዎች ድርጅት
✨ messages.ai_summary
Addis Ababa Koras Enterprise is selling 15 used vehicles of various models with customs duty paid, on an as-is basis, via competitive bid. Bidders may inspect the vehicles at the organization during working hours. A bid bond of 10% of the pre-VAT purchase price is required.
