Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC)
  • Address ቸርችል ጎዳና፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ, Phone: 0115172521
  • Websitehttps://www.ebc.et/about.aspx
  • Deadline05 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500/አምስት መቶ/ብቻ የማይመለስ
  • Bid Security20,000/ሃያ ሺህ/ብር ብቻ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ብድቦንድ
  • opening dateበዕለቱ በ8፡30 ሰዓት
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Ict Equipment'S And Its Accessories , Electronics Materials

ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተለዩ ዕቃዎችን

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC)


ሁስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተለዩ ዕቃዎችን

  • ሎት 1 የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክሎች
  • ሎት 2 የስቱድዮ ዕቃዎች፣ የፕሮዳክሽን መሣሪያዎችና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በዚህ ጨረታ

  • በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
  • የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍከት ያላቸው
  • የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፊከት ያላቸው ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
  1. ኤሌክትሪክ ሞተርሳይክሎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ዝርዝር የሚገልጽ ጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/ብቻ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000597094934 አስገብቶ እስሊፑን በመያዝ ሀዋሳ ወንዶ ንግድ ኩባንያ ህንጻ ጀርባ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ 20,000/ሃያ ሺህ/ብር ብቻ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ብድቦንድ ግዥውን በሚፈጽመው ድርጅት ስም አዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል። ከተጠየቀው ውጪ የሚቀርብ ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም።
  3. ተጫራቾች አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡
  4. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውንና ፈርማቸውን አሟልተው የእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
  5. ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ኮርፖሬሽኑ ለጨረታ ባዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መጨረሻው ቀን የሥራ ቀን ካለሆነ በቀጣዩ ሥራ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል፡፡

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462121480/0916037261 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
Sidama Broadcasting Corporation seeks suppliers for electric motorcycles and studio/production equipment and various electronics, split into two lots. Eligible bidders must have a renewed trade license, taxpayer ID, VAT registration, and goods/service supplier certificate.
Save Tender