በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓ.ም ለከተማው ለመንግስት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓ.ም ለከተማው ለመንግስት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡ በዚሁ መሰረት
ሎት1 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት2 እስቴሽነሪ እቃዎች ሎት3 ፈርኒቸሮች፣ ሎት4 አልባሳት፣ ሎት5 የንብ ማናበያ፣ ሎት6 የፅዳት እቃዎች ፣ሎት7 የመኪና ጎማና ባትሪዎች ፣ሎት8 የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ ሎት9 ህንፃ መሳሪያ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት
የኤሌክትሮኒክስ 25,000/ሃያ አምስት ሺህ ብር /፣ ለእስቴሽነሪ 25,000/ሃያ አምስት ሺህ ብር/፣ ለፈርኒቸሮች 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/፣ የፅዳት እቃዎች 10,000 (አስር ሺህ ብር)፣ ለአልባሳት 15,000 / አስራ አምስት ሺህ ብር/፣ የንብ ማናበያ 10,000 /አስር ሺህ ብር/፣ ለመኪና ጎማና ባትሪ 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር /፣ የሞተር ጎማ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/፣ ህንጻ መሳሪያ 20,000/ ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ሲፒኦ በማሰራት ወይም ካሽ ብር በማስያዝ/ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
4. የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
5. ተወዳዳሪዎች በኦን ላይን ሲስተም የተመዘገቡ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንቶች አንድ ኮፒ እና የጨረታ ሰነዶች ኦርጅናሉና ሁለት /02/ ኮፒ ለየ ብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
የጨረታው ሰነድ በግ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 በአካል /በወኪል/ በኩል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
የጨረታው ዶክመንት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ታሽጎ በእለቱ 9፡00 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በከተማው አስተዳደር ሚኒ አዳራሽ በግልፅ ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ ፡ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 09 19 85 700 / 09 85 14 22 30 / 0913 76 56 94
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት
