የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ ቶነሮች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/02/2019(NCB)
የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ ቶነሮች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ፡፡
| ሎት | የእቃው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን | ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት | ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
| 1 | የተለያዩ ቶነሮች | 150,000.00 | መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት | መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት |
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የኢኤኢ ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬከ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዕከል ከኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1101 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በተገለጸው የብር መጠን መሰረት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለውን የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በአ.ኤ.አ. አ.ኤ.ኤ.ኢፕ ወይም EELU-UEAP ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/02/2019 (NCB) የሚል ምልክት በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር-2 በተገለጸው አድራሻ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል።
- ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ከሰዓት 7፡00-11፡00 እና ቅዳሜ ጠዋት 2፡00-6፡00 ሰዓት መመልከት ይችላሉ፡፡
- የፕሮግራም ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011263159 መደወል ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
