Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር
  • Address በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዮ ቦታው አጠና ተራ ከቴለው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጽ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-05-47-92
  • Website
  • Deadline30 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-30 00:00:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Lead Glass And Mirror , Aluminium Supply and Work

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል።

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር


በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት

ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል።

1.     ህንፃ 1 3ኛ ፎቅ ከሱቅ ቁጥር 1073 እስከ 1200 የሱቁ ብዛት 137

2.     ህንፃ 2 3ኛ ፎቅ ከሱቅ ቁጥር 1319 እስከ 1492 የሱቅ ብዛት 204

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች የሚፈለጉ ተጫራቾች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከአ/ማህበሩ ህንፃ ብሎክ 2 ቢሮ ቁጥር 4 ላይ ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ወሰደው የሚገዙበትን ዋጋ እና የብር 100,000.00 CPO ብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።

ኮሚቴው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማስታወሻ

•        አድራሻ ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌው ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አ/ማህበር ብሎክ 2 አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4፤

•        የጨረታውን ሰነድ መውሰድ የሚቻለው ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ10፡30 ብቻ ይሆናል፤

•        ስልክ 09-32-08-03-77 ወይም 09-12-05-47-92

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራ...

READ MORE