Tender Detail

Tender Details

  • Company City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 62 14 57
  • Websitehttps://addisconstructionwork.gov.et/
  • Deadline10 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 5:00
  • Categories Building Materials , Steel, Metals And Aluminium , Electrical Materials , Machinery Rental

ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች በምድብ በተዘረዘሩት ግብዓቶችና አገልግሎቶች ቋሚ አቅራቢዎችን በመያዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)


የአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ /supplier list/
ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 08/2019

ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች በምድብ በተዘረዘሩት ግብዓቶችና አገልግሎቶች ቋሚ አቅራቢዎችን በመያዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን እና በመንግስት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች ከታች ከተዘረዘሩት ምድቦች በአንዱ ወይም ከዛ በላይ በሆኑ ምድቦች መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን ግዥ ክፍል በመቅረብ መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ምድብ 1: የብረት ውጤቶች (የአርማታ ብረት፣ RHS, SHS, CHS, LTZ, Angle iron, Black wire፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ እና ተያያዥ የብረት ግብዓቶች)
  • ምድብ 2: የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
  • ምድብ 3: የሳኒተሪ ዕቃዎች
  • ምድብ 4: የአልሙኒየም ፕሮፋይል እና መገጣጠሚያ
  • ምድብ 5: ቀለም (የተለያዩ የቤት ውስጥ፣ የውጭ ግድግዳ፣ የመሬት (Epoxy) ቀለሞችና ተያያዥ ግብዓቶች)
  • ምድብ 6: የማዕድን ውጤቶች/ጥሬ ዕቃዎች (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ፣ ሴሌክት ማቴሪያል፣ ሃርድ ኮር፣ ፑሚስ፣ ቀይ አሸዋና ተመሳሳይ ግብዓቶች)
  • ምድብ 7: የእንጨት ውጤቶችና ተያያዥ ግብዓቶች (ፕላይ ውድ፣ ሞራሌ፣ MDF፣አጣና በተለያየ መጠን እና ሌሎች ጣውላዎችና ተያያዥ ግብዓቶች)
  • ምድብ 8: ጅብሰም እና ተያያዥ ውጤቶች (ለምሳሌ:- ጅብሰም ቦርድ፣ ጅብሰም የቻክ እና ጅብሰም ቅርፃቅርፅ
  • ምድብ 9: መስታወት (ግልፅ መስታወት፣ ቴምፐርድ መስታወትና ተመሳሳይ ዕቃዎች)
  • ምድብ 10: Ready Mix Concrete
  • ምድብ 11: የማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሚክሰር፣ ጀነሬተር እና ሌሎች)

የማስረከቢያ ቦታ እና የመጨረሻ ቀን:

  • በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ስልክ ቁጥር 0913564936
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 5:00 ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise seeks qualified suppliers for a permanent supplier list covering construction materials and services across 11 categories, including steel, electrical and sanitary items, aluminium, paint, minerals, wood, gypsum, glass, ready-mix concrete and machinery rental. Bidders need a renewed trade licence, tax and VAT registration, and government supplier registration.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender