Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
  • Address በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከላንድ ማርክ ሆስፒታል ትይዩ በሚገኘው ጠማማ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 15 አንደኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0923801915
  • Website
  • Deadline11 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 900.00
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋ (VAT ጨምሮ) 2% (CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ቀንና ሰዓት
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Building Construction

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።

በኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ


ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ሰነድ ቁጥር:- ኮማማኢ/ሰቼማ/002/2019 ዓ.ም
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ

የግንባታ ሥራ ጨረታ ጥሪ የሥራው ርዕስ:- DESIGN,SUPPLY, FABRICATION, ERECTION & COMPLETION OF G+3 COLD-FORMED STEEL (CFS)OFFICE BUILDING በስቲል ብረታ ብረት መገጣጠሚያ (Steel Structure)

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።

የፕሮጀክቱ ቦታ:- ደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ ክፍለ ከተማ

ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 900.00 (ዘጠኝ መቶ ብር) በመክፈል በቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ከገነት ሆቴል ከፍ ብሎ በሚገኘው ጠማማ ፎቅ፣ የግዥ ክፍል፣ ቢሮ ቁጥር 17፣ 1ኛ ፎቅ ማግኘት ይችላሉ።

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በቀረበዉ ዝርዝር በመሙላት የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ዉስጥ ኢንዱስትሪዉ ባዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ። የጨረታ ሰነዶች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አሥራ አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ በተገለጸው የሥራ ሰዓት በኢንዱስትሪው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መግባት አለባቸው።

የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ:- በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ይከናወናል።

የጨረታ ማስከበሪያ:- ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ሎት ጠቅላላ ዋጋ VAT ጨምሮ ብር 2% በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲ.ፒ.ዩ (C.P.O) ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸዉ።

ተጫራቾች የቴክኒክና የፋይናንስ ሰነዶቻቸውን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጹት ሁኔታዎች መሠረት ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ
አድራሻ:- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ከገነት ሆቴል ከፍ ብሎ በሚገኘው ጠማማ ፎቅ፣ የግዥ ክፍል፣ ቢሮ ቁጥር 17፣ 1ኛ ፎቅ
ስልክ:- 0981702770/ 0923 801 915 /

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ

✨ messages.ai_summary
Ethio Engineering Group's Construction Machinery Manufacturing Industry invites legally licensed and renewed bidders to design, supply, fabricate, erect and complete a G+3 cold-formed steel (CFS) office building with a steel structure, located in Debre Birhan, Tebase sub-city.
Save Tender