በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ለአስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/ቤቶች 2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ለአስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/ቤቶች 2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣3. የንጽህና መጠበቂያና ኮስሞቲከስ ዕቃዎች፣ ሎት 4. የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ የተዘጋጁ አልባሳቶች፣ ሎት 5. ህትመት፣ ሎት 6. ጫማዎችና የቆዳ ውጤቶች፣ ሎት 7. የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ ሎት 8. ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች የተዘጋጁ፣ ሎት9. ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች የሚዘጋጁ፣ ሎት 10. የመለኪያና የመፈተሻ ዕቃዎች፣ ሎት 11. የእይታ መሳሪያዎች፣ ሎት 12. የህንፃ መሳሪያ፣ ሎት 13. የኤሌክትሪክዕቃዎችና ተዛማጅ ዕቃዎችን ሎት 14 አላቂ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ሎት 15 የመኪና ጎማ ሎት 16 የስፖርት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት ወይም በነጠላ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው::
3. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚሞሉት የ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የቫት/VAT/ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
4. የኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫ አቅራቢዎች የሚሞሉት ዋጋ 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/በታች ቢሆንም የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
5. ተጫራቾች በጨረታ በመሳተፍ ከላይ በተ/ቁ. 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ለስፔስፊኬሽን ከእያንዳንዱ ሎት /ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 100/አንድ መቶ ብር/ የማይመለስ በመከፈል ቢሮ ቁጥር 8 መግዛት ይቻላል።
8. ተጫራቾቸ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ቢድ ቦንድ ወይም የእቃው ጠቅላላ ዋጋ 1.5 % በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ/ሲ.ፒ.ኦ/ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ አንድ ማስያዝ አለባቸው::
9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ በሆነ ሁለት ቅጅዎች እና ዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን 3:30 ድረስ በጽ/ቤቱ በግዥና/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥና/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0587720522 በመደወል ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ሲከፈትም ሆነ ከተከፈተ በኋላ የሚገኝ ከጥቃቅን ስህተቶች በስተቀር ከባድ ስህተቶች ተቀባይነት የላቸውም::
13. መ/ቤቱ ጨረታውን 20% የመቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
14. የእቃውን ዋጋ የሚሞላው ከጨረታው ጋር በምናቀርበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ሆኖ ለስፔስፊኬሽን ቀይሮ መሙላት የተከለከለ ነው።
15. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
16. አሸናፊው ያሸነፋቸውን እቃዎች ዕቃውን ሉ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት ድረስ ሁሉንም ዕቃዎች አጠቃሎ ማቅረብ ይጠበቁበታል።
17. አሸናፊው በሎት ወይም በነጠላ ሊለይ ስለሚችል ሎት ውስጥ የተጠቀሱት ዝርዝሮች በሙሉ-ዋጋ መሞላት ይኖርባቸዋል።
18. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙናውን ሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በግ ቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ፡፡
በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
