Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011155344949
  • Website
  • Deadline25 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security120,000 — ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና "ETHIO ELECTRIC SPORT CLUB በሚል መሆን ይኖርበታል::
  • opening date16/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Categories Sport Materials And Sportswear , Gymnasium Equipment

ስፖርት ክለባችን ካምፕ ለሚኖሩ አትሌት ስፖርተኞች የጅምናዚየም መስሪያ መሣሪያ የሚሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር:- ኢኤስክ/ግጨ/001-2019

ስፖርት ክለባችን ካምፕ ለሚኖሩ አትሌት ስፖርተኞች የጅምናዚየም መስሪያ መሣሪያ የሚሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ሎትየዕቃው ዓይነትየጨረታ ማስከበሪያየጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓትየጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
1የጅምናዚየም መስሪያ መሳሪያ120,00016/03/ 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት16/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፤ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፤የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል::
  2. አድራሻ:- ናይል ኢንሹራንስ ህንፃ 10ኛ ፎቅ በሚገኘው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ቢሮ ስልክ ቁጥር 0115534949
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና "ETHIO ELECTRIC SPORT CLUB በሚል መሆን ይኖርበታል::
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፤ሰዓት፤እና አድራሻ ለስፖርት ክለቡ ጽ/ቤት መስጠት አለባቸው::
  5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል::
  6. ስፖርት ክለቡ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ

✨ messages.ai_summary
Ethio Electric Sport Club seeks suppliers of gymnasium training equipment for athletes in its camp. Open to firms in the sector with a renewed trade licence, VAT registration, TIN and tax clearance, not suspended by the federal procurement agency.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender