Tender Detail

Tender Details


በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥራ/ክህ/ኢን/ልማት ቢሮ ሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የሁላ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥራ/ክህ/ኢን/ልማት ቢሮ ሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የዕቃው ዝርዝር

1. ላፕቶፖች                                                     6. Gato

2. ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣                              7. LCD Projector

3. ፕርንተሮች                                                   8. Computer Maintenance Tool

4. ፍላሾች                                                                       9. ድቫይደሮች

5. TV/ቴሌቪዥን/                                           10. የቢሮ ዕቃዎች / Furniture/

በዚሁ መሠረት

    • ተጫራቾቹ የዘመኑን ግብር በመግበር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
    • ተጫራቾቹ የ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ፣
    • ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ (BID) security) CPO በሁላ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ስም በማሰራት ከሚያቀርበው ዋጋ በባንክ 10% ማቅረብ የሚችሉ፣
    • የመወዳደሪያ ሠነዱን 200 ብር (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከሁላ ኮ/ኢ/ኮሌጅ መግዛት ይችላሉ።
    • ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችሉት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ስራ ቀናት ይሆናል፣
    • ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነዶችን በኦርጅናልና በኮፒ ተደርጎ በማሸግ በሁለት ፖስታዎች ላይ የድርጅቱን አድራሻ የሚገልጽ ህጋዊ ማህተም ስምና ፊርማ በማኖር በተለያዩ ፖስታዎች የታሸጉትን ኦርጅናልና ኮፒ ሁለቱም ፖስታዎችን በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣት በ16ኛው ቀን በኋላ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ቢሮ ቁ.4 በአካል በመገኘት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ4፡00 ሰዓት በማስገባት ማሳሸግ ይኖርባቸዋል፡፡
    • ጨረታውን በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
    • 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ በሥራ ቀን ይከፈታል፣
    • ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
    • ጨረታውን ያሸነፈ ግለሰብ ወይም ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት እስከ ኮሌጁ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
    • ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- 0916307649/0926586341

 

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ የሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ

 

Save Tender