አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Agri Service Ethiopia (አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ)
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ
የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ቁጥር |
ዝርዝር |
|
1 |
የሞተር ሳይክሎች |
|
2 |
የሞተር ሳይክል ሄልሜቶች እና ተያያዥ |
|
3 |
የእንጨት ሼልፎች |
|
4 |
የብረት ሼልፎች |
|
5 |
ያገለገሉ ኮምፒውተሮችና ላኘቶፓች |
|
6 |
ታብሌቶችና ፓወር ባንኮች |
|
7 |
ያገለገለ ካሜራ |
|
8 |
ያገለገለ የሻይ ማፊያ ማሽን |
|
9 |
ያገለገሉ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች |
|
10 |
ፒኮ ኘሮጀክተሮች እና ዝርዝራቸው ያልተገለፁ ሌሎች ዕቃዎችን ጨምሮ፣ |
ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ከሚገኘው የድርጅቱ አስተዳደር ክፍል የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 9፡00 ዕቃዎቹን ማየት ይችላሉ፤
ጨረታው መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 በዋና መ/ቤት በጨረታው ላይ ለመገኘት ፍላጎት ባላቸው ተጫቾች/ህጋዊ ወኪል በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ 10% /አስር በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሲፒኦ ያልቀረበበት እና በጨረታው ሰነድ ላይ የተቀመጠውን መሰፈርት የማያሟላ ተጫራች ከጨረታው ውጭ ይሆናል፡፡ ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ከታች በተገለፀው አድራሻ የሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ ኦሪጂናል እና ኮፒ በማለት ለይቶ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
አሸናፊው ውል ከገባ በኋላ ምንም ዓይነት የዋጋ ለውጥ አያደርግም፡፡ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች በ5 ቀናት ውስጥ ሙሉ ገንዘብ ከፍሎ ዕቃውን ማንሳት ይኖርበታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጽያ
ግሉባል ሆቴል በስተጀርባ፣ አዲስ አበባ
ስልክ ቁጥር 0114-666417፣ 0114-651212
