Tender Detail

Tender Details


የሀላባ ዞን የአቶት ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀላባ ዞን የአቶት ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ለሴ//ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች (ሎት1)
  • የደንብ ልብስ (ሎት2)
  • የሞተር ሣይ (ሎት-3)
  • የኤሌክትሮኒክስ (ሎት 4)
  • የፈርኒቸር (ሎት-5) በዚህ መሠረት
    1. በዘርፉ የተሰማራችሁ 2017 / የታደሰ ንግድ ፍቃድ
    2. የአቅራቢነት እና የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት ያላቸው
    3. የቫት ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
    4. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ግዥ/ፋይ/ንብ አስ/የስ/ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይችላሉ፡፡
    5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
    6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን እያንዳንዱን አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በማዘጋጀት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 01 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
    7. ጨረታው 22 ቀን ከጠዋት 500 ሰዓት ታሽጎ 530 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል በዕለቱ ተጫራቾች ያለመገኘታቸው /ቤቱን ጨረታውን ከመክፈት የሚያግደው ነገር አይኖርም፡፡
    8. የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
    9. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ለወረዳው ፋይናንስ /ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
    10. የጨረታው አሸናፊ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
    11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከተገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የሀ ዞን የአቶት ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender