Tenders

0 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግሥት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2019 ዓ.ም በወራቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብታይ ወረዳ፣ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፣

Buyer መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ

Region Central Ethiopia Region

Closes 25 Nov ኅዳር 16, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ዋስ...

የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን እና በተቋሙ የሐራጅ ሽያጭ ፖሊሲ መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

Buyer Africa Village Microfinance S.C (የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.)

Region Addis Ababa(city)

Closes 28 Nov ኅዳር 19, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ዋጋ...

የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የፍርድ አፈጻጸም ሐራጅ፡ በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የሚገኙ የካፌ ዕቃዎች በ352,090 ብር መነሻ ዋጋ ህዳር 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ይሸጣሉ።

Buyer በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት

Region Addis Ababa(city)

Closes 8 Dec ኅዳር 29, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅ...

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Buyer Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)

Region Oromia

Closes 14 Dec ታኅሣሥ 5, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ...