ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | ለሐራጅ የቀረበው | ከተማ | ወረዳ/ክ/ከተማ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካሬ | የሃራጅ መነሻ ዋጋ | ቀን | ሰዓት |
| 1. | ማራኪ ሲሳይ | ወ/ሮ ፋንታዬ መላኩ | ልደታ ቅርንጫፍ | ቤት | 1.ሸገር 2.ሸገር | 1. ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ B09 የቤት ቁጥር 06 2. ቡራዩ ክ/ከተማ | 1ኛ.OR0000512511600109040 6 2ኛ.OR00010260303002 | 1ኛ. 66.58 2ኛ. 200.97 | 1ኛ. 2,800,000 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ብር) 2ኛ. 6,000,000 (ስድስት ሚሊዮን ብር ብቻ) | ታህሳስ 05/2019 | 4:00 -6:00 |
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋናው ቢሮ
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘውን ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ልደታ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0988329210/0911352333 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Vision Fund Microfinance Institution S.C. sells by open auction two foreclosed houses in Sheger City: one in Koye Feche Sub-City (66.58 sq m) and one in Burayu Sub-City (200.97 sq m). The auction is held at its head office and is open to any bidder.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
