18937 Tenders Found
-
- ባህር ዳር : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 13/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጥር 29/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
-
- ካራ ቆሬ ታክሲ ተራውን እንዳለፉ ወደ አጃምባ መውጫ ባለው መንገድ ብሎኬት ማምረቻው እንዳለፉ ባለው ቅያስ ወደ ቀኝ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው በት/ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው በቢሮ ቁጥር 03 ፋይናንስ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 (አስር) ቀናት እሁድና ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30
-
ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡
- ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገደ ላይ ገነት ሆቴል ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ አስረኛ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
- Bole Main Road, Sunshine Tower # 4, 2nd floor, beside Hyatt Regency, Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline October 27, 2026
-
- Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline January 27, 2026
-
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ገባ ብሎ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አማጋ ህንፃ ላይ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 ግዥ አገልግሎት ቡድን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ
-
አሙግ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ለሚያሠራው ሕንጻ ኮንትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
- አሜሪካን ግቢ ከዋጂዲ ሕንጻ ወረድ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ ጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ድረስ
-
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የሎሚ ሜዳ ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- አጠና ተራ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ እስከ 11፡30 ሰዓት
-
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት (Menschen Fuer Menschen Foundation) ከዚህ በታች የተገለጹትን የምግብና የንጽህና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ቀይ አፈር አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት በአስረኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ
-
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለቅርንጫፎቹ (Outdoor Digital LED light box display) በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል።
- ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና አንበሳ ኢንሹራንስ ህንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ድረስ
-
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 19/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በአስረኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን ክፍል፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ ጥር 19,2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- አቃቂ ቃሊቲ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline February 5, 2026 G.C at 2:00 P.M.
-
Finchaa Suger Factory invites interested bidders for the supply of the following items.
- ሜክስኮ፣ ፌሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 35th day, from the first date of this Invitation for Bid posted on the Ethiopian Herald; time: before 2:00 PM local time
-
- Bole Zuleka Building Infront of Alem Cinema 4th Floor Office No 401 : Addis Ababa, Ethiopia.
- Deadline February 02, 2026
-
- ሜክሲኮ አካባቢ ከሚገኘው አልሳም ጨለለቅ ህንፃ ፊት ለፊት፣ ፌሊፒስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 220 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline before 2:00 pm (afternoon) on or before February 3,2026.
