አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለቅርንጫፎቹ (Outdoor Digital LED light box display) በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Lion Insurance Company S.C (አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ)
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.)
LION INSURANCE COMPANY (S.C.)
የጨረታ ቁጥር 04/2025/26
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለቅርንጫፎቹ (Outdoor Digital LED light box display) በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል።
|
S.N |
Items Description |
Size |
|
1 |
Outdoor Digital LED light box display |
Actual size 2.97m x 0.73 cm |
በመሆኑም በአዲሱ የኮሪደር ልማት መሰረት መስራት የሚችል በዘርፉ የተመዘገበ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚገልፅ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ስለሆነም ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ መስፈርት (Specication) 8 ብር የመጫረቻ 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት ከጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ሰነዱን በሁለት በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል በማድረግ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት (4+ ፎቅ) ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
በመሆኑም ጨረታው ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት 4፡30 የሚከፈት ይሆናል።
ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)
ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና
አንበሳ ኢንሹራንስ ህንፃ
ስልክ:- 0116-18-70-00/011-6-62 81 35
በአገልግሎቱ የሚረኩበት፤ በጥንካሬው የሚመኩበት!!
For Reliable Service and Dependable Capacity!!
