በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት እና ማጣፈጫ በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢያዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል።
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የተለያዩ መጠን ያላቸው ማሽነሪ እና ቀላልና ከባድ ተሸከሪካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩከ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ (YAMAHA Digital key bord) ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና ሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የውጭ ካፌ እና የላንድስኬፕ ስራ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ ለስራ አገልግሎት የሚውለውን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የወንዶ ትራንፖስርት ኩባንያ በ2018 በጀት ዓመት ከተለያዩ ፋብሪካዎች/ማዕከሎች ሲሚንቶ፤አልሚ ምግብ እና ለሎች ጭነቶችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የእስቴሽነሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሠራዊት ቀለብ(ሬሽን) እና ለትራፊክእጀባ ሞተር{YAMAHA) መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ የመገናኛ መሣሪያ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች ፣ ምግብ ነክ፣ የሞተር/ሣይክል መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክል በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የቤተሰብ ምዝገባ ቅጽ 001፤ ያላገባ ሰርተፍኬትና የነዋርነት መታወቂያ ካርድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም ተሽከርካሪዎችን /መኪኖችን/ የሚጠግን ጋራዥ አወዳድሮ ለስድስት ወር የጥገና አገልግሎት ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከቅደመ መደበኛ - 8ኛ ከፍል የተማሪና የአስተማሪ መጻሐፍት ሕትመት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማሳተም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድርመስፈርት መሰረት ለመሣተፍ የሚፈልጉ ።
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልግሎት የሚውል ገልባጭ መኪና(Dump Truck) እና ፍላት ትራክ (Flat Truck) አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the following items