Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462125584
  • Website
  • Deadline03 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-10-03 00:00:00
  • Categories Gardening And Landscaping , Construction Works

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የውጭ ካፌ እና የላንድስኬፕ ስራ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ስታወቂያ

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ /ቤት 2018 . በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የውጭ ካፌ እና የላንድስኬፕ ስራ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት

  1. ደረጃቸው GC-6/BC-6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የስራ ተቋራጮች 2017 . ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ወይም ከሲዳማ ክልል ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  2. አስፈላጊውን መስራትና ማጠናቀቅ አለባቸው
  3. በሲዳማ ክልል ውስጥ ሶስት (3) እና ከዚያ በላይ ፕሮጀቶችን ውል ገብተው ግንባታ እያከናወኑ ያሉ እና ያላስረከቡ ስራ ተቋራጮች ይህን የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡
  4. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ፕሮጀክቶችን ሠርቶ ለማስረከብ ከአሰሪ እና ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብተው ወቅት ከአሰሪ መስሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መስሪያ ቤት ማንኛውንም ዓይነት የስራ አፈጻጸም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው የስራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡
  5. የስራ ተቋራጮች ለውድድሩ ያቀረቡትን ብቃት (ኒክ) መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና (ኦሪጅናል) ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፤ ይህ ተጣርቶ ኮፒው ከዋናው ጋር ተመሳ ክክለኛ ካልሆነ ተቋራጭ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ /Bid security/ ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና (Bank guarantee) ወይም የክፍያ ማዘዣ (cpo) ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤
  7. የስራ ተቋራጮች በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ህጋዊ ፈቃዳቸውን እና .. (VAT) የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬትና ታክስ ሊራንስ በማቅረብ የጨረታ መንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብር በሲዳማ ልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. የስራ ተቋራጭች ከጨረታው መዝጊያ ቀን በፊት የግንባውን ሳይት በራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አለባቸው
  9. የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ የጨረታ ማስከበሪያ (bid bond security) ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦሪጅናል) እና ሁለት ቅጂ (ኮፒ) እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና (ኦሪጅናል) እና ሁለት ኮፒ ሰነዶችን በተለያየ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በመተት በሁሉም መንት ላይ ስምና ድረሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 እስከ 600 ሰዓት በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ/ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቦታ ከቀኑ 600 ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 800 ላይ ይከፈታል፤ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም
  11. አሠሪው መስሪያ ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  12. አሸናፊው ተጫራች በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሠረት ለቅድመ ፍያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  13. የጨረታ መዝጊያና ፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡

 ለጠ መረጃ . 046 212 5584 መደወል ይቻላል፡፡

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅ ፍርድ ቤት

 

Save Tender

Procurement Reference Number: GRRA/RCFSP/E308-ET/NCB/CON/2026/03

READ MORE
Procurement Reference Number: GRRA/RCFSP/E308-ET/NCB/Mai/2026/06

READ MORE
Procurement Reference Number: GRRA/RCFSP/E308-ET/NCB/CON/2026/04

READ MORE