በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለቢሮ የሚያገለግሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን እስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያዬ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 03/2018 ዓ.ም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል (ለ2ኛ ጊዜ) ፣የኤለክትሮንከስ ዕቃ (ለ2ኛ ጊዜ) እና የሐር ልማት ቁሳቁስ (ለ2ኛ ጊዜ) ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር የሚሰራው ጠጠር ዳምፕ የማድረግ፤ የመንገድ ጠረጋ እና ጠጠር ለመበተን ሥራ ከሎት 10 እስከ ሎት 13 ድረስ ያለውን ሥራዎች ለማሠራት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በኩል ለምሰራው የዉስጥ ለውስጥ መንገድ ደረጃውን የጠበቁ ከሎት 1 እስከ 9 ድረስ ያሉትን ኮብልስቶን፤ ዲችና ካልቨርት ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ጫቤ ጋምቤልቱ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ለአገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሣሪዎች ዕቃ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ የተለያዩ ዓይነት ወንበር፣ የተለያዩ ዓይነት ጠረጴዛ፣ ባለ ሶስት መደገፍያ የአሉሙኒየም ወንበር፣ ሼልፍ፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ ድሮር፣ ዕቃ የመጣባቸውን ሳጥን፣ የተለያዩ ዓይነት የፕላስቲክ ወንበሮች፣ ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በኩል ዲችና ካልቨርት ግንባታ ደረጃቸውን የጠበቁ ከሎት 12 እስከ ሎት 15 ድረስ ድረስ የተዘረዘሩትን ግንባታዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለቤትነቱ የሞቱማቴ የግብርና ውጤቶች አምራች እና አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሆነውን ከታች በዝርዘር የተቀመጠውን ከድርጅቱ ለሚፈለግ የታክስ ዕዳ ማካካሻነት የተያዙትን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ የደንብ ልብሶችንና ጨርቆችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የሲዳማ ልማት ማህበር በይርጋዓለም ፍልውሃ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የመዋኛ ገንዳ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ሰነድ ቁጥር ይጠኣ በሀገር ውስጥ የሚመረት የውሃ ቆጣሪ 3/2018 የይ/ዓለም ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት በጀት የተለያየ መጠን /ኢንች/ 1/2” እና 3/4 ” እና 1 የውሃ ቆጣሪ በሀገር ውስጥ የሚመረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ዓመታዊ የተሽከርካሪ ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Sidama National Regional State Irrigation Development Agency now invites sealed bids from qualified, eligible bidders for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of a solar-power-driven submersible Pump
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሥር ለኩ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተቋሙ ለህክምናና ለተለያዩ ሥራ ሂደቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከታች ከተራ ቁጥር 1-3 የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ሆስፒታሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የህዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሮድ-ፈንድ በጀት ጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ ስራ ከሎት 001/2018 እስከ ሎት 007/2018 ድረስ ያሉት 7 ሎቶችን 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ ጥገና፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የአጥር ሥራ፣ እና የካፍቴሪያ ግንባታ ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡