የሲዳማ ልማት ማህበር እያስገነባ ለሚገኘው የመዋኛ ገንዳ የሚሆን ሞዘይክ (Glass Mosaic Tiles) በግልጽ ጨረታ አወድድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ልማት ማህበር በይርጋዓለም ፍልውሃ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የመዋኛ ገንዳ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ልማት ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡