በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 ዓ.ም የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤንፒኤስ ቦሮን እና ዩሪያ በድምሩ = 82,784 ኩ/ል /ሰማኒያ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ሰማኒያ አራት ኩ/ል/ የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ካለው ደባርቅ ዩኒየን በስሩ ላሉ 31 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት የሚውሉ የተለያዩ የላብራቶሪ የትምህርት እቃዎች እና የተለያዩ የትምህርት አጋዥ መጽሃፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ የይገም ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ ሎት 2 የደንብ ልብስ ፣ ሎት 3 የተለያዩ ህትመቶች ፣ ሎት 4 የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ብዛት 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ፒፒሲ ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ኮምቦልቻ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Debre Brehan Wood Processing PLC. (DWP PLC.) located in Amhara Region, North Showa Zone, invite interested bidders to procure small peeling machine, large peeling machine, large debarking machine, veneer drier machine and two small electric vehicles stated and listed in the technical specification of the bid
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Amhara National Regional State Irrigation and Low Land Area Development Bureau now invite eligible bidders who have work licenses in Electro Mechanically supply for the 100 solar surface pump/house hold/ irrigation projects.
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለተንታ ወረዳ እንስሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሃኒት እና የእንስሳት ህክምና መሳሪያ በ2017 የመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የሸ/ዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በአለም ባንከ በጀት ከዚህ በታች የተገለፀውን የግንባታ ስራ ግዢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ አትክልትና ፍራፍሬ እና የተፈጥሮ ሀብት ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ፖሊታንት ቲዩብ፣ ጆርዲን እና ሎት 2 የአትክልት ዘሮችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቡልጋ ከተማ አስተዳደር የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የውሃ ታንከር ግንባታ ለማሠራት የሚፈልግ በመሆኑ በዘርፉ የተሠማሩና በደረጃ 5 /አምስት እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተቋራጭ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንዲሁም የሲዲኤ ፕሮጀክት የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የተሰሩ የሒሣብ እና የሰው ኃይል ሥምሪት ሥራዎችን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልግ በመሆኑ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
The Kombolcha Polytechnic College, East Africa Skill Transformation and Regional Integration Project/EASTRIP/now invites sealed Bids from eligible Bidders for Construction of Building & Other Facilities from those having experience under construction contracts in the role of prime contractor, JV member, Subcontractor, or management contractor for
Gondar Malt Factory invites interested eligible bidders by this international competitive bid for Procurement of Electric Hot Water Boiler (can be Resistive or electrode) Erecting Supervision and Commission
የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአት አቅርቦትና የገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2017/18 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ 90731 ዩሪያ 84179 በድምሩ 174,909 .5 ኩ/ል /አንድ መቶ ሰባ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠኝ ነጥብ አምስት/ ኩ/ል በዞናችን ባሉ ጀምበርና ፋና ዩኒየኖች በስራቸው ላለ 83 መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርተሮች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 30/ 2017 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋናው ጽ/ቤት የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭ (Double Hard Blade) ግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአፈ/ከሣሽ አቶ ብዙአየሁ አለማየሁ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ዮሴፍ ካሰኝ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ ንብረት የሆነው ኮድ አ.አ- 02-C13196 ተሽከርካሪ መኪና በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ ስለሆነም በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ሶፍት፣ የገላ ሣሙና እና የልብስ ሳሙና በቀረበው ናሙና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ-ጎንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 9,000 ኩንታል PPC ሲሚንቶ ለሚ ፕላንት ከሚገኘው የናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ፋብሪካ ወደ ጎንደር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ከ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤን ፒ ኤስ ቦሮን፣ የኤን ፒ ኤስ፣ እና ዩሪያ በድምሩ 30,120 /ሰላሳ ሺህ አንድ መቶ ሃያ ኩ/ል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ላለ 1 ዩኒየን /መተማ/ በስራቸው ባሉ 14 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 6 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡