መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች ከሎት1-14 የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ለምርት ሂደቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ጥሬ ዕቃዎች፣ ኬሚካሎች፣ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች፣ መለዋወጫዎች እና ሌሎች የአቅርቦት እቃዎችን በተሻለ ጥራት፣ በተወዳዳሪ ዋጋ እና በተረጋጋ አቅርቦት ለማቅረብ የሚችሉ ብቁ አቅራቢዎችን ለመለየት የቅድመ ብቃት ማረጋገጫ ጨረታ ይጋብዛል፡፡
መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።