Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩኘ ሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 19 20 33 68
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 2,000,000.00 (CPO ወይም Bid bond)
  • opening date24/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት (4፡00 ይታሸጋል)
  • Categories Chemicals And Reagents , Stationery Materials , Vehicle Spare Parts

መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች ከሎት1-14 የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩኘ ሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ


የጨረታ ማስታወቂያ

መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች ከሎት1-14 የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1- የተለያዩ የፅህፈት ማሳሪያዎች
  • ሎት 2- የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 3- የተለያዩ የስፌት ዕቃዎች
  • ሎት 4- የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት 5- የተለያዩ ጥሬ ዕቃዎች
  • ሎት 6- የተለያዩ ኬሚካሎች
  • ሎት 7- የተለያዩ ዘይት እና ቅባቶች
  • ሎት 8- የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች
  • ሎት 9- የተለያዩ ቱሎች
  • ሎት 10- የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
  • ሎት 11- የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች
  • ሎት 12- የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች
  • ሎት 13- የተለያዩ የመካኒካል መለዋወጫዎች
  • ሎት 14- የተለያዩ ማሽነሪዎች

በመሆኑም ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ስለምንፈልግ፣ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በመንግስት ዕቃ ግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ የሆኑና፡-

  1. የወቅቱን ግብር ያጠናቀቁ፤
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT 15% ከፋይነት የተመዘገቡ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No) ያላቸው፤
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ዋና እና ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በአራት ቅጅዎች ማቅረብ አለባቸው። 1ኛ ቅጅ ላይ ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት፣2ኛ ቅጅ ላይ ኦርጅናል ፋይናንሻል ዶክመንት፣3ኛ ቅጅ ላይ የቴክኒካል ዶክመንት ኮፒ እና 4ኛ ቅጅ ላይ የፋይናንሻል ዶክመንት ኮፒ በማለት በሁለተኛው ቅጅዎች ላይ "ኮፒ" የሚል ምልክት በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተዘጋጀው ሣጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራቾች በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ የተጫራቹ ወይም የሕጋዊ ወኪሉ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም መስፈር አለበት፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሰነዱም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት ቀናት የማይመለስ ብር 200( ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ዝርዝሩ ሞልተው ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2,000,000.00 በCPO ወይም ቢድቦንድ(- Bid bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተገለፀው አድራሻ በተዘጋጀው ሣጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ጀምሮ ከ09/02/2019 እስከ 23/02/2019 ዓ.ም ድረስ መግዛት እና ማስገባት አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው በ24/02/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ከስፔስፊኬሽን ውጭ የሆነ ዕቃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች ተቀባይነት የሌለው ከመሆኑም በላይ በዚህ ምክንያት ለሚደርሰው ኪሣራ ተጠያቂ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡-የልማት ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

የጨረታ ሰነዱን እና የጨረታ ሣጥኑ የሚገኘው አምቦ ምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳደር በተዘጋጀው ቢሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0919203368/0913263136/0969391969 ወይም +251-11-2-19-00-42 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ

✨ messages.ai_summary
Homicho Ammunition Engineering Industry seeks to buy various goods through open tender across 14 lots, including stationery, cleaning materials, sewing items, electronics, raw materials, chemicals, oils and lubricants, construction items, tools, electrical items, vehicle spare parts, tires, mechanical spare parts, and machinery.
Save Tender