በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለውሃ ማዕድንና ኤነርጂ መምሪያ ለሁልበራግ ኮሪደር መንደር አገልግሎት የሚሆን ጀነሬተር በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን የጽህፈት መሳሪ የጽዳት እቃ የመኪና እቃ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለአንድ ዓመት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ግዥ ሞተር ሳይከል ግቢ ውስጥ በተዘገጀው ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የስልጤ ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሼድ ግንባታ በዘርፉ የተደራጁ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሞተር ሰይከልሎችን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።