Tender Detail

Tender Details

  • Company የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address የስልጤ ዞን ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0467710586
  • Website
  • Deadline23 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ
  • opening dateየጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን በ8:00 ሰዓት ታሽጎ 8:30 መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 10ኛው ቀን የስራ ቀን ከልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • Categories Electrical And Electromechanical , Generators

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለውሃ ማዕድንና ኤነርጂ መምሪያ ለሁልበራግ ኮሪደር መንደር አገልግሎት የሚሆን ጀነሬተር በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለውሃ ማዕድንና ኤነርጂ መምሪያ ለሁልበራግ ኮሪደር መንደር አገልግሎት የሚሆን ጀነሬተር በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

በመሆኑም

  • የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 100 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ፋይናንሻል አንድ ኦርጂናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንቱን አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ጫረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን በ8:00 ሰዓት ታሽጎ 8:30 መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 10ኛው ቀን የስራ ቀን ከልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንስ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡

  • መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0467710586

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Silti Zone Finance Department seeks eligible suppliers to provide a generator for water, mining, and energy services in Hulbarag Corridor village. Bidders must submit a renewed business license, taxpayer ID, supplier registration certificate, and VAT registration. The department reserves the right to cancel the tender fully or partially.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender