በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ቮልቴጅ ፕሮቴክተር ፈርም ዌር (Voltage Protector firmware) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ለሴኩሪቲ ካሜራ መገጣጠሚያ የሚያገለግሉ እቃዎችና ስካፍሆልዲንግ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።