.በኢ.ፌ.ዲ. ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በሀገርውስጥ የሚፈፀሙ ለታጠቅ ትራንስፎርመር ማምረቻ ፋብሪካ ግብዓት የሆነውን የትራንስፎርመር ኢናሜልድ ዋየር (diameter 1.5 mm and 1.8 mm) ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የሰንዳፋ ሶላር ፋብሪካ የአጥር ግንባታ በኤጋ ቆርቆሮ ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል።
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በሀገር ውስጥ የሚፈፀሙ ለኢንዱስትሪው መገልገያ አገልግሎት የሚውሉ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የኤሌክትሪክ መኪና ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በአገር ውስጥ የሚፈፀሙ በኢንዱስትሪው የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስር ላለው ለሞጆ ዋየርና ኬብል ማምረቻ ግብዓት የሆኑትን XLPE, PVC BEDDING and PVC SHEATHING ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በአገር ውስጥ የሚፈፀሙ በኢንዱስትሪው ስር ላሉት አጠቃላይ ተሽከርካሪዎች ጥገና (service) አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በኢፌዲሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በአገር ውስጥ የሚፈፀሙ ለኢንዱስትሪው መገልግያ አገልግሎት የሚውሉ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በስሩ ላሉ አጠቃላይ ተሽከርካሪዎች የሚውል ስፔር ፓርት፣ ጎማ (ፍላፕ እና ካለመነዳሪ) እና ባትሪ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢ.ፌ.ዲ. ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በሀገር ውስጥ የሚፈፀሙ ለኢንዱስትሪው ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለታጠቅ ትራንስፎርመር ማምረቻ ፋብሪካ እና ለሳሪስ ፓወር ፋክተር ኮሬክተር ማምረቻ ፋብሪካ የወተት አቅርቦት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።