አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Different Cutting tools)፣ የጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች እና አምራቾች እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በአቅራቢነት ዝርዝሩ ውስጥ ለመመዝገብ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከድርጅቱ የሚወገድ ንብረት የበረት ፍቅፋቂ (Fበስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሎት እንድ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት ሁለት የስቴሽነሪ እቃዎች እና ሎት ሶስት የፅህፈት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ Aluminium sheet plate 3000×1500×4 mm ፖይፕ ∅110*6000*3mm ሺትፕሌት 2000*1000 3mm ወይም 50*6000*3mm ፕሌት 2250*1000*8mm እና 2250*1000*6mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የተለያዩ እስቲከሮች አለሙኒየም ላይ ለማስለጠፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ