አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ የእርባታ ፍየሎች ግዥ በመፈጸም ለፕሮጄክቱ ተጠቃሚ አርብቶ አደሮች ለማሰራጨት አቅደዋል። በመሆኑም ብዛቱ 290 (ሁለት መቶ ዘጠና) የሆነ ጥራቱን የጠበቀ፣ አካባቢውን የተላመደ (የወይጦ ጉጂ ዝርያ) ቄብ የእርባታ ፍየሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሚገኘውን የማተሚያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሚገኘውን የጋራዥ ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።