በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀድያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው በዶዕሻ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የቢሮ ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሀድያ ዞን የሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች በተያዘው በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀድያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው በግብርና ጽ/ቤት አማካይነት በ2017 ዓ/ም በEU project በኩል ሁለት መለስተኛ ጥልቅ ጉድጎድ /shallow-well Headwork/ በቢድቃና በሁሌ ጉጣንቾ ቀበሌያት ለተቆፈረው ንጽህ የመጠጥ ውሃ ሄድ ወርክ /shallow-well Headwork/ ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡