Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀዲያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
  • Address በሀዲያ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251910494153
  • Website
  • Deadline18 Jan 2025, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀድያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው በግብርና ጽ/ቤት አማካይነት በ2017 ዓ/ም በEU project በኩል ሁለት መለስተኛ ጥልቅ ጉድጎድ /shallow-well Headwork/ በቢድቃና በሁሌ ጉጣንቾ ቀበሌያት ለተቆፈረው ንጽህ የመጠጥ ውሃ ሄድ ወርክ /shallow-well Headwork/ ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀዲያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀድያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው በግብርና ጽ/ቤት አማካይነት በ2017 ዓ/ም በEU project በኩል ሁለት መለስተኛ ጥልቅ ጉድጎድ /shallow-well Headwork/ በቢድቃና በሁሌ ጉጣንቾ ቀበሌያት ለተቆፈረው ንጽህ የመጠጥ ውሃ ሄድ ወርክ /shallow-well Headwork/ ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ  መሠረት :-

  1. ደረጃቸው BC/GC WWC/GWWC-7 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላው የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨመሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስራጀ ማቅራብ የሚችል የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 12 ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስካ 16ኛው ቀን ድራስ የማይመለስ 100/አንድ መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል በላፈቃድ ወይም ህጋው ተወካይ አንድ ኮፒ የሰነድ መስራጃ በመያዝ መግዛት ይችላል፡፡
  2. ተጨራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 9600 /ዘጠኝ ሺህ ስድስት መቶ ብር/ ብቻ በባንክ የተረጋጋጣ ሲፒኦ/ C.P.O/ ወይም በሁኔታዎች ላይ የልተመሠረተ የበንክ ዋስትና/ unconditional Guarantee letter/ ወይም በካሽ ከፋይናንሻል ሰነድ ጋር በፖስታ በሰም አሽገውና ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ለፕሮጀክት አስፋለግውን ዕቃና ሳራተኛ አቅርበው ሥራውን የምሰራበት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል አንድ ኦርጀናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስካበሪያ ሰነዶችን ለያብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ እንድሁም አራቱንም ሰነዶች በሌለ አንድ ማጠቃላያ ፖስታ ላይ በሰም አሸጎና የፕሮጀክቱን ስም ጠቅሰው እና የቴክኒካል ፕሮፖዘል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ሰነዶች ለየብቻ በታሸገው ፖስታ በማድረግ ሶስቱንም የቴክኒካል ሰናዶች በሌላ አንድ ማጠቀላያ እናት ፖስታ አሽጎና ሁለቱንም የቴከንካል እንድሁም የፋይናንሻል ፖስታዎች በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ የፕሮጀክቱን ስም በመጥቀስ ለዚሁ ተብለው በተዘጋጀው ሰጥን ውስጥ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀነ 4፡30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በ16ተኛው ቀን በ5፡00 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት በወረደው ፋ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 16ተኛው ተከታታይ ቀናት የስራ ቀን አልሆና በምቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ ወረዳው የተሸለ ዘዴ ካገኛ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉም ሆነ በካፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በዚህ መሠረት አድሱ የተሻሻለው የደ/ብ/ብ/ህ/መ/ የግዥ መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

ከዚህ በፍት በወረው ውስጥ ውል ገብተው የግምባታ ሥራ እየሰሩ በውል ጊዜ የለ በቂ ምክንያት ያላጠናቀቁ የሥራ ተቋራጮች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ላይ መሳተፍ አይችሉም፡፡ ከዚህ በፍት በቁፋሮ ስራ የተሳተፉበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

 

ማሳሰብያ :- ማንኛውንም ዕቃ ተጫራች መግዛት የሚችለው ከEu አበል ሀገራት መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል፡፡

 

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት

በሀድያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender