በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ 2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን 1. የፅህፈት መሳሪያ 2. የፅዳት እቃዎች 3. ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ መግዣ. 4. ICT እቃዎች 5. የመኪና ጎማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን ነገሮች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት በ3ኛ ሩብ ዓመት በሎት 1 የተለያዩ የፅሕፈት እቃዎችን፣ በሎት 2 የተለያዩ የፅዳት እቃዎችን፣ በሎት 3 የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን እንዲሁም በሎት 4 የኤሌክትሮኒክስና የጄኔሬተር መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዊ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ የ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የቢሾፍቱ ሞተር ቬህከልስ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ በ2018 በጀት አመት በእቅድ ለያዛቸው ለተለያዩ ስራዎች የሚውል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን ከታች በዝርዝር የቀረቡትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የእቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለቢሮ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ከዚህ በታች ባሉት በሎት የተጠቀሱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ//009/2018 ዓ.ም
በኮልፌ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጨረታ ማስታወቂያ 003/2018ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ጫማዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ወተት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 1. አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ 2. ፅዳት እቃዎች፣ 3. የኤሌክትሮኒክስ፣ 4. ህትመት፣ 5 ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በየሎቱ ተዘርዝረው የተገለጹትን የተለያዩ ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው በመጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ ዕቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ /ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ ተቋማት መጠቀሚያ ሎት1፡-የደንብ ልብስ፣ ሎት 2፡ -የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3፡-የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት4፡ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 5፡-የደንብ ልብስ ስፌት እና ሎት 6፡-የመኪና ወንበር ልብስና የቶዮታ ደብል ጋቢና ፒካፕ መኪና ኬሪቦይ /TOYOTA HILUX CARRYBOY DOUBLE CAB/ በግልጽ
የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡