Tender Detail

Tender Details


በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ የ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ከፍስ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ


2ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ የ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉት ማለትም፡-

ሎት1. የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 2000(ሁለት ሺህ ብር

ሎት 2. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 2000 ብር (ሁለት ሺህ ብር)፤

ሎት 3. የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቅ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር)፤

ሎት 4. የሕትመት ውጤቶች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 3000 ብር (ሶስት ሺህ ብር)፤

ሎት 5. የተለያዩ የደንብ ልብሶች ስፌት የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5000 ብር ( አምስት ሺህ ብር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች፡-

1.       በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2.       የዘመኑ ግብር የከፈሉ፡፡

3.       በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገዱ፡፡

4.       የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑ ተወዳዳሪዎች መወዳደር ይችላሉ ፡፡

ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አሰር ተከታታይ የሥራ ቀናቶች አየር ላይ የሚውል መሆኑን እየገለፅን፤ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በመምጣት ሰነዱን በመግዛት ሞልታችው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል ፡፡

ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታውን ሕጋዊ ተጫራቶች ተገኙም አልተገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ሞቢል ምንአየ ሕንፃ ፊት ለፊት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- 011 384 601 ኮ/ቀ/ክ/ከ/ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ

 

በኮልፌ ቀራንዮ ከፍስ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ

 

Save Tender