በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ በጀት ለከለላ ወረዳ ሴመቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የቀላል መኪና ጎማ፣ ሎት 2 ዓመታዊ የመኪና ስፔር ፓርት እና ሎት 3 ፋስት ሙቪንግ የመኪና ስፔር ፓርት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የኣሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች/ጽሕፈት መሣሪያ/፣ የሕትመት ሥራ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የታሸገ ውሃ ፣ የተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ፣ ለተሸከርካሪ መጓጓዣ /ሞተር ሳይክል/ግዥ፣ ፕላንት ማሽነሪ /የኤልከትሮኒክስ/ ዕቃዎች ግዥ፣ ለቋሚ የቢሮ ዕቃዎች /ፈርኒቸር/ ግዥ እና የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች፣ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች፣ የአይሲቲ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ መድሃኒቶች እና የክሊኒክ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ መጋረጃ እና ምንጣፍ፣ የከብቶች መኖ ግዥ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በቦሌ ከፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮ ኮምፔንሳቶ እና እንጨት ማቀነባባሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተሸከርካሪ መኪናዎች፣ ሞተር ሳይክሎች ዕቃዎች እና ጎማዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መሥሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 09/12/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የማሰልጠኛ እቃዎች እና አላቂ እቃዎች የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ የተለያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/በግጨቁ/005/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/004/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያገለግሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የቴከኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይከሎች እቃዎችና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝተው ለሚታከሙ የተለያዩ የእትከልት ዘሮች የደንብ ልብሶች እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/006/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ፈርኒቸር ጥገና፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የኪራይ እቃዎች፣ የልብስ ስፌት በመጀመሪያ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት-1- የእንስሳት መድሃኒት ሎት -2- አላቂ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ሎት-3- የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ሎት-4- ልዩ ልዩ ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ሎት-5- የመኪና ቅባትና ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡