Procurement of Spare Parts
Procurement of Spare parts for Landcrusier plate 4-23318ET
MOR EAST purchase of Spare Parts *
የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ፣ ዘይትና ቅባት እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ (4 ሎቶች) - በሰ/ጎንደር ዞን የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ሜንቴናንስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ እቃዎች በጅምላ እንዲሸጡ በተወሰነው መሰረት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ፣ ያገለገለ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (Mitsubishi, Ford, Geely, Mazda, Nissan, Toyota, Bishoftu) በማዕቀፍ ስምምነት ግዥ - አአከአአድ/ብግጨቁ/015/2019 - አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/015/2019 የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: MITSUBISHI፣ FORD፣ GEELY፣ MAZDA፣ NISSAN፣ TOYOTA (3 L & 5L) እና BISHOFTU) በማዕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Vehicle