Tender Detail

Tender Details

  • Company አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር (ALPHA Education and Training Share Company)
  • Address አራት ኪሎ ወወክማ አጠገብ አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ, Phone: 0114 66 66 11
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሲ.ፒ.ኦ)
  • opening dateበዚሁ ቀን በ8:15 ክፍል ቁጥር G-325
  • Categories Office Supplies And Services , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

አልፋ የትምህርትና ሥልጠና አክስዮን ማህበር የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተር ቶነሮች እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ

አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር (ALPHA Education and Training Share Company)


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2019

አልፋ የትምህርትና ሥልጠና አክስዮን ማህበር ለስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉ ብዛት ያላቸው የተለያዩ አላቂ - መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም:-

  • ሎት አንድ፣ የተለያዩ አይነት የጽህፈት መሣሪያዎች
  • ሎት ሁለት፣ የተለያዩ አይነት የፕሪንተር ቶነሮች
  • ሎት ሶስት የተለያዩ አይነት የጽዳት ዕቃዎች
  1. ህጋዊ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታክስ ክሊራስ (ማቅረብ የሚችሉ)::
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ::
  3. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ፣ ለ10 (አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከነገቱ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ቢሮ ቁጥር G-04 እየከፈሉ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ቢሮ ቁጥር G-06 የጨረታ ሠነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  4. ማስታወቂያው በጨረታ ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በ10ኛው ቀን በ8:00 ሰዓት ታሽጎ በ8:15 ላይ ክፍል ቁጥር G-325 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በሚገኙበት ይከፈታል::
  5. ተጫራቾች ለጨረታ የሚያቀርቡአቸውን ዕቃዎች ኦርጅናል ናሙና ጨረታ ከመውጣቱ አስቀድሞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  6. በተጨማሪ ዝርዝር አፈፃፀሙ በጨረታ ሰነድ ውስጥ ይገለፃል::
  7. አክስዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 011 4669212/011 466 92 38
አድራሻ :- አራት ኪሎ ወወክማ አጠገብ አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ግቢ

አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Alpha Education and Training Share Company seeks suppliers in 3 lots: various stationery items, printer toners and cleaning materials. Original samples must be submitted with the bid. Open bid.
Save Tender