በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታው ቁጥር 03/2019
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 - የሰራተኛ የደንብ ልብስ
- ሎት 2:- ህትመት
- ሎት 3 - ሌሎች አላቂ ዕቃዎች
- ሎት 4 :- የማሽን ጥገና
- ሎት 5 :- የግቢ አጥር ጥገና
በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች:-
- በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የአጥር ጥገና ላይ ለሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች በደረጃ አምስት(5) እና በላይ መሆን አለባቸው። ቅድመ ክፍያ የሚሰጠው ስራው ከ50% በላይ ሲሆን ብቻ ይሆናል።
- የእቃዎች ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ ።ባይቀርብ እንደ ተጨመረ ሆኖ የሚሰራ ይሆናል ከአጥር ጥገና ውጭ በጥቃቅን እና አነስተኛ በአምራችነት ተደራጅተው የሚመጡ ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት የዋስትና ደብዳቤ መሰረት የሚስተናገዱ ይሆናል።
- ተጫራቾች የማይመለስ 200( ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ በመሙላት የሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቾች ለሎት1-8,000---ለሎት2:-2,000_ለሎት3:-2,000-ለሎት4:3,000-ለሎት5:-30,000 ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የተመረጡ እቃዎች እና ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን በቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይችላሉ።
- አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች የአሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው።
- አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ወጭ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለባቸው። ት/ቤቱ ተጨማሪ በእቃዎች ላይ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
- ጨረታው ማስታወቂያው በወጣበት 10ኛው ቀን 11:30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ቢገኙም ባይገኙም ቢሮ ቁጥር 01 የሚከፈት ይሆናል።
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ /አማራጭ/ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ጉለሌ ክ/ከተማ ሽሮሜዳ ከስፔን ኤምባሲ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:-0111-54-20-95
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Dil Betigil Pre-primary, Primary and Middle School, Gulele Sub-City Woreda 01, Addis Ababa, buys in five lots by open tender: staff uniforms, printing, consumables, machine repair and compound fence repair (grade 5+ for the fence). Bidders need supplier registration, VAT and a renewed licence.
