የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ተይዘው የተወረሱ የኮስሞቲክስ፣ የአልባሳት፣ የንጽህና መጠበቂያ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የስፖርትና ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎችን በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል (ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2019)።
ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2019
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስዘርፍእቃዎች፣ ስፖርታዊዘርፍእቃዎችእናልዩልዩዘርፍእቃዎችንበግልፅ ጨረታ እንዲሁም የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ በጨረታማስታወቂያቁጥር 06/2019 ዓ.ምእቃዎቹንባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም:-
- በጨረታው ሽያጭ ስርዓት ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች በዘርፉ የጸና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ያለበት ሲሆን በግልፅ ጨረታ ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው ለሀራጅ ጨረታ በጨረታ መክፈቻ ቀን ይዘው መቅረብ አለባቸው። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2:00-6:00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በመገኘት ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት የጉምሩክ መጋዘን አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 በመምጣት መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ተጫራቾች ለግልጽ ጨረታ ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ለምድቡ የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) እና በሀራጅ ጨረታ ለወጡት እቃዎች ለመሳተፍ ለምድብ 4 ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)፣ ለምድብ 5 ንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች ብር 50,000(ሃምሳ ሺህ ብር)፣ ለምድብ 6 ንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) እና ለምድብ 11 ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) ለየብቻው የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO በቀጥታ አካዉንት ቁጥር 1000296553216 በጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስም በማሰራት የጨረታ ሰነዱን እና በተራ ቁጥር አንድ የተገለጹትን መረጃዎች በመያዝ በቀን 05/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ መገኘት አለባቸው።
- ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ የጊዜ ሰሌዳ(ስኬጁል) መሠረት መጫረት ይችላሉ።
ተ.ቁ የቅ/ጽ/ቤቱ ስም የጨረታው አይነት የንብረት መመልከቻ ቀን የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰዓት 1 ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግልጽ ጨረታ እስከ 05/03/2019 ዓ.ም 05/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 3:40 ሰዓት ይከፈታል 2 ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሀራጅ ጨረታ እስከ 05/03/2019 ዓ.ም 05/03/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል - የጨረታው መክፈቻ ቦታ:- በጋላፊ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ያስያዙትን ዋስትና (CPO) በተመለከተ ለአሸናፊው ተጫራች ካሸነፉት የዕቃ ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ውጤቱ በተገለጸ በ3(ሶስት) ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- አሸናፊተጫራቾችማሸነፋቸውንበደብዳቤከተገለጸላቸውቀንጀምሮበ5(በአምስት)ቀናትውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ያለበት ሲሆን ይህን ባይፈጽም ለጨረታ ማስከበሪያያስያዙትዋስትናለመስሪያቤቱገቢ ተደርጎዕቃውበድጋሚለጨረታየሚቀርብሲሆን ነገርግንየእቃውንዋጋገቢአድርጎበተቀመጠውጊዜውስጥ እቃውንያላነሳእንደሆነለሚቆይበት ተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ የሚከፍል ይሆናል። ሆኖም እቃውን በሁለት ወር ውስጥ ካላወጣ ለንብረቱ የተከፈለው ዋጋ ለመስሪያቤቱ ገቢ ሆኖ እቃው እንደተተወ ተቆጥሮ በሽያጭ ይወገዳል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስ/ቁ:- 0335590114 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Galafi Customs Branch (Customs Commission) sells confiscated goods as is, by open tender and auction: cosmetics, clothing, hygiene products, electronics, sports items and miscellaneous goods. Bidders need a renewed sector trade licence, VAT, TIN and tax clearance.
