Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ
  • Address በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት፣ኢትዮጲያ, Phone: 046 554 1977
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1 ብር 30,000፤ ሎት 2 እና 3 እያንዳንዳቸው ብር 10,000 (CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበዕለቱ ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Plastic Raw Materials And Products , Stationery Materials

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ የፖሊተን ትዩብ፣ የቢሮ ፅዳት እና የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2019

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ፖሊተን ትዩብ፣ የቢሮ የፅዳት ዕቃዎች እና የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም

ተ.ቁየዕቃው ዓይነትመለኪያውምርመራ
1ሎት አንድ የፖሊተን ትዩብ ግዥበኪ.ግየሁሉንም ሎት ዕቃዎች ብዛት እና ዓይነት ዝርዝር መረጃ በቁጥር በተመለከተ በጨረታ ሰነዱ ላይ ያገኙታል
2ሎት ሁለት የቢሮ የፅዳት ዕቃዎች ግዥበቁጥር
3ሎት ሶስት የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥበቁጥር
  • ተጫራቾች የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበት አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ያሏቸውን ማስረጃዎቻቸውን በግልፅ ሊነበብ በሚችል መልኩ አደራጅተው ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት በዱራሜ ከተማ አስተዳደር ከቴሌ ወረድ ብሎ ከሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ ቁጥር 12 ዘወትር በሥራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ ለሎት አንድ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) እንዲሁም ለሎት ሁለት እና ለሎት ሶስት ለእያንዳንዳቸው ብር 10,000 (አሥር ሺህ ብር) ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ /ፕሮፎርማ/ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶኩመንት ኮፒና ኦርጅናል በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 12 በዱራሜ ከተማ አስተዳደር ከቴሌ ወረድ ብሎ በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ ቁጥር 12 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።
  • ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ተከታታይ የሥራ ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 12 በዱራሜ ከተማ አስተዳደር ከቴሌ ወረድ ብሎ ከሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ ቁጥር 12 ይከፈታል።
  • መ/ቤቱ ከጠቅላላው የግዥ መጠን (ብዛት) ላይ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ከዚህ በፊት በጥፋተኝነት ከፌደራል እስከ ተለያዩ ክልሎች በግዥ ሂደት ላይ የጥፋተኝነት ሪፖርት ቀርቦባቸው በመንግስት ግዥ እንዳይሳተፉ ያልታገዱት ብቻ በጨረታው መወዳደር/መሳተፍ የሚችሉ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ 0465541977

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ

✨ messages.ai_summary
Central Ethiopia Region Forest and Environment Protection and Development Bureau seeks suppliers of polyethylene tubes (Lot 1), office cleaning items (Lot 2) and stationery (Lot 3). Open to licensed, VAT-registered suppliers not barred from public procurement. National open bid.
Save Tender