Tender Detail

Tender Details

  • Company Integrated Service on Health And Development
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline27 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የተቀናጀ የጤና እና የልማት አገልግሎት ድርጅት (ISHDO) ለሥራ አገልግሎቱ የሚያስፈልጉትን አምስት (5) ሞተር ሳይክሎች ለመግዛት በማቀድ ከሚመለከታቸው አቅራቢዎች የፕሮፎርማ ዋጋ እንዲቀርብ ይጋብዛል።

Integrated Service on Health And Development


የተቀናጀ የጤና እና የልማት አገልግሎት ድርጅት (ISHDO)

የሞተር ሳይክል  ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ

ለ፡ የሞተር ሳይክል አቅራቢዎች
ጉዳዩ፡ ለአምስት (5) ሞተር ሳይክሎች የፕሮፎርማ ዋጋ እንዲቀርብ ስለመጠየቅ

የተቀናጀ የጤና እና የልማት አገልግሎት ድርጅት (ISHDO) ለሥራ አገልግሎቱ የሚያስፈልጉትን አምስት (5) ሞተር ሳይክሎች ለመግዛት በማቀድ ከሚመለከታቸው አቅራቢዎች የፕሮፎርማ ዋጋ እንዲቀርብ ይጋብዛል።

  1. የሚፈለገው እቃ
ተ.ቁ   የእቃው ዝርዝር ብዛት
1 Bajaj Boxer Motorcycle ሞተር ሳይክል Engine Capacity/100 -150 CC 5
  1. ከፕሮፎርማው ጋር መቅረብ ያለባቸው መረጃዎች

አቅራቢዎች በሚያቀርቡት የፕሮፎርማ ዋጋ ላይ የሚከተሉትን መረጃዎች በግልጽ ሁኔታ ማካተት ይኖርባቸዋል፦

  1. የሞተር ሳይክሉ አምራች ኩባንያ (Brand)፣ ሞዴል እና የሞዴል ዓመት፤
  2. የሞተር አቅም (Engine Capacity) ፤
  3. የአንዱ ሞተር ሳይክል ዋጋ እና የአምስቱ ጠቅላላ ዋጋ፤
  4. የግብር (VAT) መጠንና ከVAT ጋር/ያለ VAT ዋጋ፤
  5. የዋጋው ተፈጻሚነት ጊዜ፤
  6. የዋስትና ጊዜ (Warranty)፤
  7. የማስረከቢያ ጊዜ፤
  8. የክፍያ ውልና ሁኔታ፤
  9. ተገቢውን የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ሌሎች አስፈላጊ የሕጋዊነት ሰነዶች ማቅረብ የሚችል።
  1. የማቅረቢያ መመሪያ

ፍላጎት ያላቸሁ አቅራቢዎች የፕሮፎርማ ዋጋቸውን በድርጅታቸው የታተመ እና የተፈረመ ሰነድ በማዘጋጀት እስከ ጥቅምት 17 ፣ 2019 ዓ. ም ድረስ ለISHDO የግዥ ክፍል እንዲያቀርቡ ይጠየቃሉ።

ድርጅቱ የቀረቡትን ዋጋዎች እና የእቃውን ቴክኒካዊ ዝርዝር ካጣራ በኋላ ተገቢውን አቅራቢ በድርጅቱ የግዥ ሥርዓትና መመሪያ መሠረት ይመርጣል።

ማሳሰቢያ፦ ISHDO የቀረበውን ዝቅተኛ ዋጋ ብቻ መሠረት አድርጎ የመግዛት ግዴታ የለበትም፤ የጥራት፣ የቴክኒክ ዝርዝር፣ የዋስትና፣ የማስረከቢያ ጊዜ እና ሌሎች የግዥ መስፈርቶችም ይመዘናሉ።

ድርጂቱ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነወ፡፡

አድራሻችን ፡ጉርድ ሾላ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አጠገብ እህትማማቾች ህንፃ ቢሮ ቁጥር 203

           ስልክ ቁጥር ፡ 0912 -15 8630 0116676141 /0118-112154

Save Tender