ቻሻየር ኢትዮጵያ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚውሉ ሶስት ባለ ሶስት እግር ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የመግዛት ጨረታ
Cheshire Ethiopia
ቸሻየር ኢትዮጵያ
CHESHIRE ETHIOPIA
ባለ ሦስት ጎማ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ቻሻየር ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በመዝግብ ቁጥር 0505 የተመዘገበ ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ለበርካታ አስርተ ዓመታት ለአካል ጉዳተኞች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋምና የድጋፍ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚዉሉ ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች የተገለጠዉ ሶስት ባለ ሶስት እግር ኤልክትሪክ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | የተሽከርካሪ ዓይነት | መግለጫ(አስፔስፊኬሽን) |
| 1 | ባለ ሶስት ጎማ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ | ባለ ሁለት በር፤ሹፌሩን ጨምሮ 7 ሰዉ የሚጭን፤በኤልክትሪክ ቻርጅ የሚሠራ ፤በአንድ ጊዜ ቻርጅ ከ100-120 ኪሎሜትር ሊጓዝ የሚችል ለአስቸጋሪ የገጠር መንገዶች ተስማሚ የሆነ፤ ሊትየም ባትሪ ዲሲ ሞተር (ከ3000-5000 ፒክ አውት) 60-72 ቮልት |
✨ messages.ai_summary
Cheshire Ethiopia seeks to buy three three-wheeled electric vehicles for its projects: two-door, 7-seat including driver, electric rechargeable, 100–120 km per charge, suitable for rough rural roads, lithium battery, DC motor (3000–5000 W), 60–72 volts.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
