በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች ላሉት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች ላሉት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ፤
- ሎት 2. ሞተርሳይክል
- ሎት 3.የህንጻ ቁሳቁስና መገጣጠሚያ ፈርኒቸር
በዚህ መሰረት –
- በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የገበረ፤
- የቫት /VAT/ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያለው፤
- የግብር ከፋይ /TIN/ መለያ ቁጥር ያለው፤
- የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች፤
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ 1-4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300 ( ሶስት መቶ ብር) ብቻ ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 15 በመክፈል ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ CPO ለሎት 1-3 ሎት 1. 30,000 ሎት 2 20.000 ሎት 3. 25,000 በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶከመንት ኦርጅናል ዐና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ15 የስራ ቀናት በኋላ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 6:00 ሰዓት ተዘግቶ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ሥራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ ለናሙና የሚፈልጋቸው ዕቃ ከጨረታው ሠነድ ጋር የሚገልጽ ሲሆን ተጫራቾች ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት ለተጠየቀ ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱን በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ጊዜያዊ ስልክ ቁጥር፡- 0924655909/ 0995069882 /0910880168
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሀዋሳ
✨ messages.ai_summary
The North Sidama Zone High Court seeks suppliers for electronics (Lot 1), motorcycles (Lot 2), and building materials, fittings and furniture (Lot 3). Bidders must hold a valid trade license, VAT registration, TIN, and goods/service supplier certificate, submitting originals and copies. Samples may be required.
