Tender Detail

Tender Details

  • Company አምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
  • Address , Phone: 033447047521
  • Website
  • Deadline15 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት እቃ ዋጋ ቫትን ጨምሮ የሞሉት ዋጋ ድምር 1% በCPO/በአምሃራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ደረሰኝ በመቁረጥ ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከሰነዱጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
  • opening dateሎት 1 ተዘግቶ በቀን 06/03/19 በ4:30 ይከፈታል፡፡ ሎት 2 ተዘግቶ በቀን 07/03/19 በ4:30 ይከፈታል ሎት 3 ተዘግቶ በቀን 08/03/19 በ4:30 ይከፈታል ሎት 4 ተዘግቶ በቀን 09/03/19 በ4:30 ይከፈታል ሎት 5 ተዘግቶ በቀን 10/03/19 በ4:30 ይከፈታል ሎት 6 ተዘግቶ በቀን 11/03/19 በ4:30 ይከፈታል ሎት 7 ተዘግቶ በቀን 12/03/19 በ4:30 ይከፈታል
  • Categories Medical Equipment And Supplies , Stationery Materials , Electronics Materials

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያ ዎች ሎት 2 ህትመት ሎት 3 አላቂ የጽዳት እቃዎች ሎት 4 ደንብ ልብስ ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 6 የህክምና እቃዎች ሎት 7 የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያ ዎችሎት 2 ህትመት
ሎት 3 አላቂ የጽዳት እቃዎችሎት 4 ደንብ ልብስ
ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችሎት 6 የህክምና እቃዎች
ሎት 7 የመኪና እቃዎች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ አግባብ ያለው የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር ያለው/ያላት
  3. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈል የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልግ/ፋ/ን/አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 99 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የሚሞላውን ዋጋ ስርዝ ድልዝ /አሻሚ የሆነ/ ወይም ያልተፈረመበት ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ተቀባይነት የሌለው ሲሆን ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ማቅረብ አለበት፡፡ የሚገዙ እቃዎች አይነትና እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
  5. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የድርጅቱን ስምና ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም በማድረግ የገዙትን ሙሉ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ከ21/02/19 ዓ.ም እስከ 05/3/2019 ዓ.ም ድረስ
  7. በጨረታው ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪል ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉልም፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች ግዥው/አገልግሎቱ በጥቅል ሎት ስለሆነ በተዘጋጀው ዝርዝር እቃ ውስጥ ካልሞላ ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት እቃ ዋጋ ቫትን ጨምሮ የሞሉት ዋጋ ድምር 1% በCPO/በአምሃራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ደረሰኝ በመቁረጥ ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከሰነዱጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
  10. ሆስፒታሉ ለሚገዛው እቃ /አገልግሎት 30% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው፡፡
  11. የንብረት ርክክብ የሚደረገው/የሚፈፀመው በአ/ሳ/አ/የመ/ደ/ሆስፒታል ሲሆን የማጓጓዣ ወጭ አሸናፊ ድርጅቱ ይሸፍናል፡፡
  12. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የህዝብ በዓል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
  13. ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
  14. በጨረታው ቀን ተጫራቾች ወይም ወኪል ባይገኙም ጨረታውን አያስተጓጉልም፡፡
  15. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
ሎት 1 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 06/03/19 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 06/03/19 በ4:30 ይከፈታል፡፡
ሎት 2 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 07/03/19 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 07/03/19 በ4:30 ይከፈታል
ሎት 3 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 08/03/19 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 08/03/19 በ4:30 ይከፈታል
ሎት 4 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 09/03/19 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 09/03/19 በ4:30 ይከፈታል
ሎት 5 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 10/03/19 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 10/03/19 በ4:30 ይከፈታል
ሎት 6 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 11/03/19 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 11/03/19 በ4:30 ይከፈታል
ሎት 7 ጨረታው የሚዘጋው በቀ 12/03/19 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 12/03/19 በ4:30 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 0334470475 /21 ደውለው መጠየቅ ይቻላሉ፡፡

የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Amhara Science Ajibar Primary Hospital seeks suppliers for stationery, printing, cleaning supplies, uniforms, electronics, medical items and vehicle parts, in 7 lots. Bidders need a valid business license and TIN; each lot must be fully priced.
Save Tender