Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Regional State Health Bureau (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ)
  • Address ወራቤ ከተማ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 32 69 229
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ
  • opening dateበዕለቱ በ8:30 ይከፈታል::
  • Categories Printing And Publishing , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ግብዓቶችን በሎት ከፋፍሎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል፤

Central Ethiopia Regional State Health Bureau (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ግብዓቶችን በሎት ከፋፍሎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል፤

በዚሁ መሠረት፡-

ተ ቁየዕቃው ዓይነትሎትጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት እና ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓትምርመራ
1የጽሕፈት መሣሪያሎት 1ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በ8:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ8:30 ይከፈታል::በቀረበው ስፔስፍኬሽን መሰረት ዝርዝር መረጃውን በጨረታ ሰነዱ ላይ ይመልከቱ
2የጽዳት ዕቃዎችሎት 2
3ህትመት ኮፒ፤ባነር፤ብሮሸርሎት 3

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 50000 /ሀምሳ ሺህ ብር በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በግልፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በክልሉ ጤና ቢሮ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ::
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጨምሮ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል:: ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ 8:30 ይከፈታል::
  7. ጨረታው በቢሮው ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  8. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል::
  9. አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን ዕቃ ንብረት ክልል ጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅበታል::
  10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ 09 11 83 2463 /16 86 97 50

የማ/ኢትዮጵያ ክ/መ/ጤና ቢሮ

ወራቤ

✨ messages.ai_summary
Central Ethiopia Regional State Health Bureau seeks to procure various office supplies, split into lots: Lot 1 stationery, Lot 2 cleaning materials, and Lot 3 printing (copies, banners, brochures). Bidders must provide a renewed business license, tax payment and TIN registration certificate, and VAT registration certificate if the total price exceeds ETB 50,000.
Save Tender