በሐረሪ ህዝብ መንግስት ሀኪም ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የቢሮ እቃዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት ሐኪም ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢው መለያ ቁጥር:- ሐኪ/ወ/ መስተ/001/19
በሐረሪ ህዝብ መንግስት ሀኪም ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የቢሮ እቃዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማቅረብ ይኖርባቸዋል:-
- ተወዳዳሪዎች የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ።
- ተወዳዳሪዎች የተለያዩ የጨረታ እቃዎችን ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ በሐረሪ ህ/ክ/ መንግስት ሀኪም ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት ብር 1000 ( አንድ ሺህ ብር) መግዛት ይኖርባቸዋል
- ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ በካሽ ወይም CPO ብር 20,000.00 ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል እንዲሁም ኮፒውን በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቀጥሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4:00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተዘጋው ቀን በ4:30 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ።
- ሀኪም ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
በስልክ ቁጥር 0913296845 / 0920904245
በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት ሐኪም ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Hakim Woreda Administration Office seeks bidders to supply stationery, cleaning supplies, furniture, electronics and office items via open tender. Bidders must have supplier registration, current tax payment and VAT registration, and submit original and copy documents.
