በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል:- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ሎት-2 ኤሌክትሮኒክስ ሎት-3 ሞተር ሳይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ኬራቴ
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል:-
- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት-2 ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት-3 ሞተር ሳይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለዚህ:-
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና:-
ለሎት-1 50,000 ሃምሳ ሺህ ብር/
ለሎት-2 20,000 ሃያ ሺህ ብር/
ለሎት-3 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችሉ - ጨረታውን ቢያሸንፉ ያሸነፉትን እቃዎችን ኬራት ከተማ በሚገኘው የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ አምጥተው ማስረከብ የሚችሉ፡
ከሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ኬራት ከተማ በመገኘት ተጫራቾች ለጨረታው ሰነድ ለእያንዳንዳ ሎት የማይመለስ ብር 600/ስድስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ _ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ-4 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል:: የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣ ከ15ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን 8:30 ሰዓት ታሽጎ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ 09-11-66-04-91/09-21-00-11-67
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ኬራቴ
✨ messages.ai_summary
Hulbarag Woreda Finance Office invites national open bids for three lots: office and cleaning supplies, electronics, and motorcycles, for sector offices. Bidders need a renewed trade license, tax ID, VAT registration, supplier certificate, and CPO.
