Tender Detail

Tender Details


Procurement of Electronics Equipment

Arbaminch University


Tender Information

TitleProcurement of Electronics Equipment
DescriptionProcurement of Mounting Structure Materials for SIFA JOB FEET PROJECT (SIFA - 3 - )
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0159-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-21 10:00:00
Invitation Date2026-10-20 09:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531
Arba Minch , Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 920567766
Email: ppad@amu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: Tax Payer Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
 አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
 የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
 በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡
 አሸናፊዉ የሚለየዉ በጠቅላላ ድምር ዉጠየት ስለሆነ ተወዳዳሪዎች በሁሉም ዕቃ ላይ ዋጋ የመሙላት ግዴታ አለበት፡፡ ዋጋ ባይሞላም ዕቃዉን የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡
 ተወዳዳሪ ድርጅት ሆኖ አሸንፎ እና አዋርድ ተደርጎሌት ያለማቅረብ አይቻልም፡፡ በዉድድሩም ባይተፍ ይመረጣል፡፡ እንደቀድመዉ በዝምታ የማይታለፍ በመሆኑ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ዉድድር ዉስጥ ከመግባታቸዉ በፊት ለማቅረብ ሙሉ ፈቃደኛ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋ የፈጠረ አስፈላጊዉ እርምጃ እንድወሰድበት ለፌዴራል ግዥ ኤጂንሲ የጥፋተኝነት ሪፖርት በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲዉ ይገደዳል፡፡
 ዩኒቨርሲቲዉ የተሸለ መንገድ ካገኜ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Save Tender