Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462125584
  • Website
  • Deadline02 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 15,000 (CPO ወይም Bid Bond)
  • opening dateበዚያው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Electronics Materials

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ 03/2019

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

  • ሎት 1. የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች
  • ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች
  • ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት 4 እስማርት ኮረት

በዚሁ መሠረት 1-

  1. በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ፣ የዘመኑን ግብር የገበረ
  2. የቫት VAT ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያለው
  3. የግብር ከፋይ TIN መለያ ቁጥር ያለው
  4. የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፊ ከተራ ቁጥር 1- 4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ጨምሮ ለያንዳንዱ ሎት ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ ብር ) ብቻ በሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000347602028 በማስገባት እስሊፒ ይዞ ሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 230 በመቅረብ ሠነዱን መውሰድ ይቻላል ፡፡
  7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO / በBid Bond የ90 ቀን/ወይም ብር15,000/አስራ አምስት ሽህ/ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል፡፡
  8. ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 15 ቀናት ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች / ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ዕለቱ በዓል / የስራ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ስዓት ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባትና ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  11. የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል ፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462125584/0913175091

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት

✨ messages.ai_summary
The Sidama National Regional State Supreme Court seeks suppliers for office stationery, cleaning supplies, electronics, and carton boxes, tendered in four lots. Bidders must hold a valid business license, tax and VAT registration, TIN, and goods/service supplier certificate, submitting originals and copies.
Save Tender