የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ኪው ማናጅመንት ሲስትም አቅርቦት ዝርጋታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ 02/2019
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ኪው ማናጅመንት ሲስትም አቅርቦት ዝርጋታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
ሎት 1. ኪው ማናጅመንት ሲስትም አቅርቦት ዝርጋታ
በዚሁ መሠረት 1-
- በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ፣ የዘመኑን ግብር የገበረ
- የቫት /VAT/ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያለው
- የግብር ከፋይ /TIN/ መለያ ቁጥር ያለው
- የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፊ ከተራ ቁጥር 1- 4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ለያንዳንዱ ሎት ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ ብር ) ብቻ በሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000347602028 በማስገባት እስሊፒ ይዞ ሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 230 በመቅረብ ሠነዱን መውሰድ ይቻላል ፡፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO / በBid Bond የ90 ቀን/ወይም ብር15,000/አስራ አምስት ሽህ/ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 15 ቀናት ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች / ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ዕለቱ በዓል / የስራ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ስዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባትና ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል ፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462125584/0913175091
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
✨ messages.ai_summary
Supply and installation of a queue management system for the Sidama National Regional State Supreme Court. Bidders must hold a valid business license, tax and VAT registration, TIN, and goods/service provider certificate, submitting originals and copies. The winner delivers and installs the system at its own cost.
