Tender Detail

Tender Details

  • Company Aman Poly Technic College (የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline30 Oct 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለአንዱ ሎት ብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 20,000 (CPO)
  • opening dateበማግስቱ በስራ ቀን 4፡00
  • Categories Office And Home Furniture , Stationery Materials , Electronics Materials

በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 በጀት አመት ቋሚና አላቂ የትምርትና ስልጠና እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Aman Poly Technic College (የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 በጀት አመት ቋሚና አላቂ የትምርትና ስልጠና እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት

  1. አግሮና ሆቴል ቱሪዝም እቃዎች
  2. የኮንስትራክሽን እቃዎች
  3. የጋርመንት እቃዎች
  4. የአውቶሞቲቭ እቃዎች
  5. የጂኤም ኤፍ እና ፈርኒቸር እቃዎች
  6. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  7. የጽህፈት መሳሪያና አይሲቲ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  3. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
  4. የምዝገባ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
  5. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
  6. የጨረታ ማስከበርያ 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
  7. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የአንዱን ሎት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በአማን ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በኦርጅናልና በኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ተኛው ቀን ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ገብቶ ታሽጎ በማግስቱ በስራ ቀን 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችን በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 09-32-14-48-62 / 09-09-83-61-14 / 09-40-94-61-44

በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

✨ messages.ai_summary
Aman Poly Technic College seeks suppliers for permanent and consumable education and training materials, including agro & hotel tourism, construction, garment, automotive, GM & furniture, electronics, and stationery & ICT items. Eligible bidders must have paid taxes, renewed trade license, VAT registration, registration number, supplier certificate, and a bank-confirmed CPO.
Save Tender